Toronto, ON

በስልካችን ይደውሉን ሙሉ የምክር እና ከሦስት በላይ መድሃኒት የሚወስዱ ከሆነም ያሉበር ድረስ መጽሃኒቱን ያለ ክፍያ እናደርሳለን። 

 

የግል ምክር ያለ ክፍያ ያግኙ!

ፋርማሲስቶቻችን የእርስዎን ጤና እና ደህንነት ለማሻሻል ከፍተኛ ዝግጅት አድርገው ይጠብቁዎታል።