ለጤንነትዎ በጣም ጥሩ መፍትሄዎችን እንሰጣለን
ያለክፍያ መድሃኒት የማድረስ አገልግሎት
መድሃኒቶችዎን እና የጤና ምርቶችን በቀጥታ እና በአስተማማኝ ያለምንም ክፍያ የማቅረብ አገልግሎት እንሰጣለን።
ሲጋራ ሱስ ለማቆም የሚያግዝ አገልግሎት
የኒኮቲን ሱስን ለማሸነፍ እና ጤናዎን ለማሻሻል እንዲረዳዎት ግላዊ ዕቅዶችን እና የምክር አገልግሎት ያለክፍያ እንሰጣለ።
መለካት እና በልክ እናዘጋጃለን
ለተመቻቸ ምቾት እና የደም ዝውውር እገዛ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሰውነትዎን በመለካት በልኮ የሆኑ ካልሲዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናዘጋጃለን።
የስኳር በሽታን የመቆጣጠር ስልጠና አግልግሎት
የስኳር በሽታ መቆጣጠር መሳሪያዎችን በመጠቀም እና በባለሙያ የደም ስኳርዎን መቆጣጠር እንዲችሉ እናስተምራለን።
የመጽሃኒት ውሕድ ቅመማ አገልግሎት
በገበያ ላይ የማይገኙ ልዩ ቀመሮችን ጨምሮ ለእርስዎ ፍላጎቶች በሐኪሞ ትዕዛዝ መሰረት መድኃኒቶች እናዘጋጃለን።
ለግል የተዘጋጁ የጤና ምክሮች አገልግሎት
በአጠቃላይ ጤና ላይ ጠቃሚ ምክሮችን እንዲያገኙ በፋርማሲስቶቻችን አንድ ለአንድ ምክር እንሰጣለን።
ወደ ጦማራችን ይቀላቀሉ!
የቅርብ ጊዜ ጦማሮች፣ ዜናዎችን፣ የጤና ምክሮችን እና ልዩ ቅናሾችን ከእኛ ይቀበሉ። ዛሬ ኢ-ሜሎን በማስጋባት መዝግቡኝ የሚለውን በመጫን ይመዝገቡ!
ትክክለኛ የሆነ የጤና ውሳኔዎችን እንዲያደርጉ እናግዞታለን!
በመድሃኒት ማእከል ፋርማሲ፣ በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ የጤና ውሳኔ ለማድረግ አስፈላጊውን መረጃ፣ድጋፍ እና ያለክፍያ የምክር አገልግሎት ለእርስዎ ለመስጠት ቆርጠን ተነስተናል።
ያለ ክፍያ የግል ምክር ያግኙ.
በኢ-ሚይል እኛ ለማግኘት
የስራ ሰዓቶቻችን
- ሰኞ: 9am — 5pm
- ማክሰኞ: 9am — 5pm
- ሮብዕ :1 pm — 5pm
- ሐሙስ:9am — 5pm
- አርብ: 9am — 5pm
- ቅዳሜ: 9am — 5pm
- እሁድ: 9am — 5pm